ዘዳግም 4:43 NASV

43 ከተሞቹም በምድረ በዳው በከፍተኛ ቦታ ላይ የምትገኘው ቦሶር ለሮቤላውያን፣ በገለዓድ የምትገኘው ራሞት ለጋዳውያን፣ በባሳን ያለችው ጎላን ለምናሴያውያን ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 4:43