ዘዳግም 4:46 NASV

46 ይህም ከግብፅ በወጡ ጊዜ በሙሴና በእስራኤላውያን ድል በተደረገው፣ በሐሴቦን በነገሠው፣ በአሞራውያን ንጉሥ በሴዎን ምድር፣ ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ በቤተ ፌጎር አጠገብ ባለው ሸለቆ ውስጥ በነበሩበት ጊዜ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 4:46