ዘዳግም 4:8

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8ዛሬ እኔ በፊታችሁ እንዳስቀመጥሁት ሕግ ያለ ጽድቅ የሆነ ሥርዐትና ሕግ ያሉት ሌላ ታላቅ ሕዝብስ ማነው?

ዘዳግም 4:8 — NASV