ዘዳግም 5:26 NASV

26 ለመሆኑ ከእሳት ውስጥ ሆኖ ሲናገር እኛ እንደ ሰማነው ሁሉ፣ የሕያው እግዚአብሔርን (ኤሎሂም) ድምፅ ሰምቶ በሕይወት ለመኖር የቻለ ከሥጋ ለባሽ ማን አለ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 5:26