ዘዳግም 6:1 NASV

1 ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ በምትወርሷት ምድር እንድትጠብቁት አስተምራችሁ ዘንድ አምላካችሁእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) የሰጠኝ ትእዛዝ፣ ሥርዐትና ሕግ ይህ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 6:1