ዘዳግም 6:10 NASV

10 አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ለአንተ ለመስጠት ለአባቶችህ ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ ወደ ማለላቸው ምድር ሲያስገባህ፣ በዚያም ያልሠራሃቸውን ታላላቅና ያማሩ ከተሞችን፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 6:10