ዘዳግም 6:15 NASV

15 ምክንያቱም በመካከልህ ያለው አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ቀናተኛ አምላክ (ኤሎሂም) ስለ ሆነ፣ በአንተም ላይ ቊጣው ስለሚነድ፣ ከምድር ገጽ ያጠፋሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 6:15