ዘዳግም 6:20 NASV

20 በሚመጡት ዘመናት ልጅህ፣ “አምላካችን እግዚአብሔር (ያህዌ ኤሎሂም) ያዘዛችሁ የመመሪያዎቹ፣ የሥርዐቶቹና የሕጎቹ ትርጒም ምንድ ነው?” ብሎ በሚጠይቅህ ጊዜ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 6:20