ዘዳግም 7:17

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17“እነዚህ አሕዛብ ከእኛ ይልቅ ጠንካሮች ስለሆኑ፣ እንዴት አድርገን እናስወጣቸዋለን?” ብለህ በልብህ ታስብ ይሆናል።

ዘዳግም 7:17 — NASV