ዘዳግም 9:18 NASV

18 ከዚያም በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ክፉ ነገርን በመፈጸም ለቊጣ እንዲነሣሣ የሚያደርገውን ኀጢአት ሁሉ ስለ ሠራችሁ፣ እህል ውሃ ሳልቀምስ አርባ ቀንና አርባ ሌሊት እንደ ገና በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት በግምባሬ ተደፋሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 9:18