ዘዳግም 9:28 NASV

28 አለበለዚያ እኛን ካመጣህበት ምድር ያሉ ሰዎች “እግዚአብሔር (ያህዌ) ተስፋ ወደ ሰጣቸው ምድር ሊያገባቸው ስላልቻለና ስለጠላቸው፤ ‘በምድረ በዳ ሊገድላቸው አወጣቸው ይላሉ።’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘዳግም 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘዳግም 9:28