ዮናስ 3:3 NASV

3 ዮናስም የእግዚአብሔርን ቃል ታዘዘ፤ ወደ ነነዌም ሄደ። በዚህ ጊዜ ነነዌ ታላቅ ከተማ ነበረች፤ እርሷንም ከዳር እስከ ዳር ለመጐብኘት ሦስት ቀን ያስፈልግ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮናስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮናስ 3:3