ዮናስ 3:4 NASV

4 ዮናስም ወደ ከተማዪቱ ገብቶ የመጀመሪያውን ቀን ከተጓዘ በኋላ “ነነዌ በአርባ ቀን ውስጥ ትገለበጣለች” ብሎ ዐወጀ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮናስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮናስ 3:4