23 እርሱም እዚያ ደርሶ እግዚአብሔር በጸጋው የሠራውን ባየ ጊዜ ደስ አለው፤ ሁሉም በፍጹም ልብ በጌታ በመታመን እንዲጸኑ መከራቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 11
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 11:23