ሐዋርያት ሥራ 13:7 NASV

7 እርሱም ሰርግዮስ ጳውሎስ ከተባለው አስተዋይ አገረ ገዥ ጋር ነበረ። ይህ አገረ ገዥ፣ የእግዚአብሔርን ቃል ለመስማት ፈልጎ በርናባስንና ሳውልን አስጠራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 13:7