ሐዋርያት ሥራ 15:3 NASV

3 ቤተ ክርስቲያኒቱም እግረ መንገዳቸውን በፊንቄና በሰማርያ በኩል እንዲያልፉ ላከቻቸው፤ እነርሱም በእነዚህ ቦታዎች ለነበሩት የአሕዛብን መመለስና ማመን ነገሯቸው፤ ወንድሞችም ሁሉ በዚህ እጅግ ደስ አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 15:3