ሐዋርያት ሥራ 15:4 NASV

4 ኢየሩሳሌም በደረሱ ጊዜም፣ ቤተ ክርስቲያንና ሐዋርያት እንዲሁም ሽማግሌዎች ተቀበሏቸው፤ የተላኩትም እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ሆኖ የሠራውን ሁሉ ነገሯቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 15:4