ሐዋርያት ሥራ 17:4 NASV

4 አይሁድም አንዳንዶቹ የሰሙትን በመቀበል ከጳውሎስና ከሲላስ ጋር ተባበሩ፤ ደግሞም ቍጥራቸው ብዙ የሆነ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ግሪኮችና አያሌ ዕውቅ ሴቶች የሰሙትን ተቀብለው ከእነርሱ ጋር ተባበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 17:4