ሐዋርያት ሥራ 17:5 NASV

5 አይሁድ ግን ስለቀኑ ወስላቶችን ከገበያ ቦታ አሰባሰቡ፤ ሕዝቡንም አነሣሥተው በከተማው ውስጥ ሁከት ፈጠሩ፤ ጳውሎስንና ሲላስንም አምጥተው ሕዝቡ ፊት ለማቅረብ ወደ ኢያሶን ቤት እየተጣደፉ ሄዱ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 17:5