ሐዋርያት ሥራ 18:14 NASV

14 ጳውሎስ ሊናገር ገና አፉን ሲከፍት፣ ጋልዮስ አይሁድን እንዲህ አላቸው፤ “የአይሁድ ሰዎች ሆይ፤ ያቀረባችሁት ጒዳይ ስለ ዐመፅ ወይም ስለ ከባድ ወንጀል ቢሆን ኖሮ ላዳምጣችሁ በተገባኝ ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 18:14