21 ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ፣ ጳውሎስ በመቄዶንያና በአካይያ በኩል ዐልፎ ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ በመንፈሱ ወስኖ፣ “እዚያ ከደረስሁ በኋላ ሮምን ደግሞ ማየት አለብኝ” አለ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 19
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 19:21