ሐዋርያት ሥራ 19:22 NASV

22 ከረዳቶቹም ሁለቱን፣ ጢሞቴዎስንና ኤርስጦንን፣ ወደ መቄዶንያ ልኮ እርሱ ራሱ ግን በእስያ አውራጃ ጥቂት ቀን ተቀመጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 19:22