ሐዋርያት ሥራ 19:25 NASV

25 እርሱም እነዚህን ሠራተኞችና በተመሳሳይ ሙያ የሚተዳደሩትን ሌሎቹን ሰዎች በአንድነት ሰብስቦ እንዲህ አላቸው፤ “ሰዎች ሆይ፤ ይህ ሥራ ጥሩ ገቢ እንደሚያስገኝልን ታውቃላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 19:25