ሐዋርያት ሥራ 19:26 NASV

26 ይህ ጳውሎስ የተባለ ሰው በኤፌሶን ብቻ ሳይሆን፣ በመላው የእስያ አውራጃ የሚገኘውን በርካታ ሕዝብ እያሳመነ እንዳሳታቸው ይኸው የምታዩትና የምትሰሙት ነገር ነው፤ በሰው እጅ የተሠሩ አማልክት በፍጹም አማልክት እንዳልሆኑ ይናገራልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 19:26