ሐዋርያት ሥራ 19:27 NASV

27 የዚህ የሥራችን መልካም ስም ከመጒደፉም በላይ፣ መላው እስያና ዓለም የሚያመልካት የታላቋ አርጤምስ ቤተ መቅደስም ዋጋ ቢስ ይሆናል፤ ደግሞም ገናናው ክብሯ ይዋረዳል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 19:27