ሐዋርያት ሥራ 20:7 NASV

7 በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን እንጀራ ለመቊረስ ተሰብስበን ሳለን፣ ጳውሎስ በማግስቱ ለመሄድ ስላሰበ፣ ከእነርሱ ጋር ይነጋገር ነበር፤ ንግግሩንም እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ አራዘመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 20:7