ሐዋርያት ሥራ 25:23 NASV

23 በማግስቱም አግሪጳና በርኒቄ በታላቅ ክብር መጥተው፣ ከከፍተኛ መኰንኖችና ከከተማዪቱ ታላላቅ ሰዎች ጋር ወደ መሰብሰቢያው አዳራሽ ገቡ፤ በፊስጦስም ትእዛዝ ጳውሎስ እንዲቀርብ ተደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 25:23