ሐዋርያት ሥራ 25:24 NASV

24 በዚህ ጊዜ ፊስጦስ እንዲህ አለ፤ “ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፤ እንዲሁም እዚህ አብራችሁን ያላችሁ ሁሉ፤ ይህን ሰው ታዩታላችሁ? በኢየሩሳሌምና እዚህ በቂሳርያም የሚኖሩ አይሁድ ሁሉ፣ ይህ ሰው ከእንግዲህ በሕይወት መኖር አይገባውም በማለት እየጮኹ ለመኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 25:24