ሐዋርያት ሥራ 25:8 NASV

8 ጳውሎስም፣ “እኔ በአይሁድም ሕግ ሆነ በቤተ መቅደሱ ወይም በቄሣር ላይ የፈጸምሁት በደል የለም” ሲል የመከላከያ መልሱን ሰጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 25:8