ሐዋርያት ሥራ 25:9 NASV

9 ፊስጦስም ለአይሁድ በጎ ለመዋል ፈልጎ፣ ጳውሎስን “ስለዚህ ጒዳይ ወደ ኢየሩሳሌም ወጥተህ በእኔ ፊት ለመፋረድ ፈቃደኛ ነህን?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 25:9