ሐዋርያት ሥራ 26:13 NASV

13 ንጉሥ ሆይ፤ እኵለ ቀን ላይ በመንገድ ሳለሁ፣ ብሩህነቱ ከፀሓይ የሚበልጥ ብርሃን በእኔና በባልንጀሮቼ ዙሪያ ከሰማይ ሲያበራ አየሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 26:13