ሐዋርያት ሥራ 26:14 NASV

14 ሁላችንም በምድር ላይ ወደቅን፤ እኔም በዕብራይስጥ ቋንቋ፣ ‘ሳውል፤ ሳውል፤ ለምን ታሳድደኛለህ? መውጊያውን መጋፋት ጒዳቱ በአንተ ይብሳል’ የሚለኝን ድምፅ ሰማሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 26:14