ሐዋርያት ሥራ 27:40 NASV

40 ከዚያም መልሕቆቹን ቈርጠው ባሕር ውስጥ ጥለው ሄዱ፤ የመቅዘፊያውንም ገመድ በዚያው ጊዜ ፈቱ፤ የፊተኛውንም ሸራ ለነፋስ ከፍ አድርገው ወደ ባሕሩ ዳርቻ አቀኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 27:40