ሐዋርያት ሥራ 27:41 NASV

41 ነገር ግን መርከቡ ከአሸዋ ቍልል ጋር ተላትሞ፤ መሬት ነካ፤ የፊተኛው ክፍሉም አሸዋው ውስጥ ተቀርቅሮ አልነቃነቅ አለ፤ የኋለኛው ክፍሉም በማዕበሉ ክፉኛ ስለ ተመታ ይሰባበር ጀመር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 27:41