ሐዋርያት ሥራ 3:10 NASV

10 ይህ ሰው ቀደም ሲል ‘ውብ’ በተባለው የቤተ መቅደስ መግቢያ በር ላይ ተቀምጦ ምጽዋት ይለምን የነበረው እርሱ መሆኑን ዐወቁ፤ በእርሱ ላይ ከተፈጸመውም ነገር የተነሣ በመደነቅና በመገረም ተሞሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 3:10