ሐዋርያት ሥራ 3:11 NASV

11 የተፈወሰውም ለማኝ ከጴጥሮስና ዮሐንስ ጋር ጥብቅ ብሎ አብሮአቸው ሳለ፣ ሕዝቡ ሁሉ በመገረም እነርሱ ወደነበሩበት ‘የሰሎሞን መመላለሻ’ ወደተባለው ስፍራ እየሮጡ መጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 3:11