ሐዋርያት ሥራ 6:3 NASV

3 ስለዚህ ወንድሞች ሆይ፤ ከእናንተ መካከል በመንፈስ ቅዱስና በጥበብ የተሞሉ ለመሆናቸው የተመሰከረላቸውን ሰባት ሰዎች ምረጡ፤ ይህን ኀላፊነት ለእነርሱ እንሰጣለን፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 6:3