ሐዋርያት ሥራ 6:2 NASV

2 ስለዚህ ዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ሌሎችን ደቀ መዛሙርት በአንድነት ሰብስበው እንዲህ አሉ፤ “እኛ የማእዱን አገልግሎት ለማስተናገድ ስንል የእግዚአብሔርን ቃል አገልግሎት መተው አይገባንም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 6:2