ሐዋርያት ሥራ 7:35 NASV

35 “እንግዲህ እነዚያ፣ ‘ገዥና ፈራጅ አድርጎ የሾመህ ማን ነው?’ ብለው የናቁትን ይህንን ሙሴ እግዚአብሔር በቊጥቋጦው ውስጥ በታየው መልአክ አማካይነት ገዥና ታዳጊ አድርጎ ወደ እነርሱ ላከው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 7:35