ሐዋርያት ሥራ 7:36 NASV

36 እርሱም መርቶ ከግብፅ አወጣቸው፤ በግብፅ፣ በቀይ ባሕርና በምድረ በዳ አርባ ዓመት ድንቅ ነገሮችንና ታምራዊ ምልክቶችን አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 7:36