ሐዋርያት ሥራ 7:8 NASV

8 ከዚያም የግዝረትን ኪዳን ሰጠው፤ አብርሃምም ይስሐቅን ወለደ፤ በስምንተኛውም ቀን ገረዘው። ይስሐቅም ያዕቆብን ወለደ፤ ያዕቆብም ዐሥራ ሁለቱን የነገድ አባቶች ወለደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 7:8