ሐዋርያት ሥራ 8:27 NASV

27 እርሱም ተነሥቶ ሄደ። እነሆ የኢትዮጵያ ንግሥት የህንደኬ ባለሟልና የሀብት ንብረቷ ሁሉ አዛዥ የሆነ አንድ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ አገኘ። ይህም ሰው ሊሰግድ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 8:27