ማርቆስ 1:44 NASV

44 “ለማንም አንድ ነገር እንኳ እንዳትናገር ተጠንቀቅ፤ ነገር ግን ምስክር እንዲሆናቸው ሄደህ ራስህን ለካህን አሳይ፤ ስለ መንጻትህም ሙሴ ያዘዘውን መሥዋዕት አቅርብ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 1:44