ማርቆስ 1:45 NASV

45 ሰውየው ግን በሄደበት ሁሉ ነገሩን በሰፊው አወራ፣ ወሬውንም አሠራጨ። በዚህ ምክንያት ኢየሱስ ወደ ማንኛውም ከተማ በግልጽ መግባት አልተቻለውም፤ ከዚህም የተነሣ ከከተማ ውጭ በሚገኙ ሰዋራ ቦታዎች መኖር ጀመረ፤ ሰዎች ግን ከየአቅጣጫው እርሱ ወዳለበት መምጣት አላቋረጡም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 1:45