ማርቆስ 11:17 NASV

17 ሲያስተምራቸውም፣ “ ‘ቤቴ ለሕዝቦች ሁሉ የጸሎት ቤት ይባላል’ ተብሎ አልተጻፈምን? እናንተ ግን የሌቦች ዋሻ አደረጋችሁት!” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 11:17