ማርቆስ 11:18 NASV

18 የካህናት አለቆችና ጸሐፍትም፣ ይህን ሲሰሙ እንዴት እንደሚያጠፉት መንገድ ይፈልጉ ጀመር፤ ሕዝቡ ሁሉ በትምህርቱ በመገረማቸው ፈርተውታልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 11:18