ማርቆስ 15:1 NASV

1 ጠዋት በማለዳ የካህናት አለቆች ከሽማግሌዎች፣ ከጸሓፍትና ከመላው የሸንጎ አባላት ጋር ወዲያው ከተማከሩ በኋላ ኢየሱስን አስረው ወሰዱት፤ ለጲላጦስም አሳልፈው ሰጡት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 15:1