ማርቆስ 2:22 NASV

22 እንዲሁም አዲስ የወይን ጠጅ በአሮጌ አቍማዳ የሚያስቀምጥ የለም፤ ይህ ከተደረገማ የወይን ጠጁ አቍማዳውን ያፈነዳዋል፤ የወይን ጠጁም አቍማዳውም ይበላሻሉ። ስለዚህ አዲስ የወይን ጠጅ መቀመጥ ያለበት በአዲስ አቍማዳ ነው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 2:22