ማርቆስ 2:23 NASV

23 በሰንበት ቀን ኢየሱስ በእርሻ መካከል ሲያልፍ፣ አብረውት በመጓዝ ላይ የነበሩት ደቀ መዛሙርቱ እሸት ይቀጥፉ ጀመር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 2:23