ማርቆስ 4:38 NASV

38 ኢየሱስ ግን ትራስ ተንተርሶ ከጀልባዋ በስተ ኋላ በኩል ተኝቶ ነበር። እነርሱም ቀስቅሰውት፣ “መምህር ሆይ፤ ስናልቅ አይገድህምን?” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 4:38